top of page


"...በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ..." ( ዕብ 12፥3)
የቤተ ክርስቲያኑ ስያሜ ደብረ ብሥራት ዳግማዊ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያኑ የተቋቋመበት ዋና አላማ በየሳምንቱ እሑድ ጠዋት ከ 6 AM -10 AM ሥርዓተ ቅዳሴና ትምህርተ ወንጌል ለምእመናን ምእመናት በአቅራቢያቸው መንፈሳዊ አገልግሎት መስጠት ሲሆን ተጨማሪም በየሳምንቱ ለልጆች ኦርቶዶክሳዊ ተዋሕዶ አስተዳድግና ክርስቲያናዊ ሥነ ምግባር በተጠናከረ መልኩ መስጠት ፣ ክርስትና ማጥመቅ፣ ጸሎተ ፍትሃት፣ ሥርዓተ ተክሊል፣ መንፈሳዊ ምክር (ካውንስሊንግ አገልግሎት)፣ በአጠቃላይ መንፈሳዊ አገልግሎት መስጠት ይሆናል::
"...አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል..."ማቴ 6፥33
አገልጋዮች

Priest
Addisu Lakew
The Head

Seife Wuhibe
Lead Priest

Abiyu Azeze
Deacon


Shimelis Girma
Trustee


bottom of page