top of page
Capture Meskel.JPG
Heading Gabriel.JPG
Capture Meskel.JPG

Debre Bisrat Dagmawi kulibi St. Gabriel Ethiopian orthodox Tewahido church

Silver Spring, Maryland

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 

እንኳን

ወደ ደብረ ብስራት ዳግማዊ ቁሊቢ ቅዱስ ገብርኤል ኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን

ድረ ገጽ በሰላም መጡ።

47500406_352122928680679_599684383931734

ዓላማችን

47442164_313562672830385_349306508471907
"... በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ ..." 

( ዕብ 12፥3)

ለልጆቻች

  • በመንፈሳዊ ህይውት፣ በግብረ-ገብነት፣ በዘመናዊ እና በሳይንሳዊ መንገድ ተወዳዳሪና ተመራጭ እንዲሆኑ ማስቻል።

  • አሜሪካዊነትን እና ኢትዮጵያዊነትን አጣጥመው፤ የተሟላ ስብዕና የተጎናጸፈ ዜጋ እንዲሆኑ መርዳት

ለጎልማሶች

  • በሀይማኖታዊ ዕውቀታቸው እንዲጎለብቱና እንዲጠነክሩ ጥልቀት ያለዉ መንፈሳዊ፣ ተከታታይ ትምህርት በማስተማር ለሥጋ ወደሙ ማብቃትና ልጆቻቸውን የማነፅ ክህሎት እዲያዳብሩ መርዳት

38708132_260633727995596_790270885792579
47396674_2196012913986116_86630262165943

Upcoming Events - አመታዊ ክብረ በዓላት

23

Dec

6

Jan

26

MAY
የቅዱስ ገብርኤል በዓል ታህሳስ 14  2011 ዓ/ም

4:00 AM -

11:00 AM

at Church

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት
በዓል እሑድ ለሰኞ ሌሊት ታህሳስ 29 2011 ዓ/ም

9:00 PM-

3:00 AM

at Church

የሆሣዕና
በዓል ሚያዝያ 13 2011 ዓ/ም

4:00 AM -

11:00 PM

at Church

48394209_423197108222927_917292055926721
48018157_298922580600790_857613002594477
48380526_771675569845778_487223110840352

ስጡ

ስጡ ይሰጣችሁማል፤ በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ተመልሶ ይሰፈርላችኋልና፥ የተጨቆነና የተነቀነቀ የተትረፈረፈም መልካም መስፈሪያ በእቅፋችሁ ይሰጣችኋል።

(ሉቃስ 6÷38)

Be Inspired
bottom of page